ክሪኤቶ - ፎቶ ወደ ቪዲዮ

ማስታወቂያዎችን ይዟል
4.3
1.18 ሺ ግምገማዎች
100 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

አስገራሚ የዋትስ አፕፕ ሁኔታ ሙዚቃ ቪዲዮችን እና የኢንስታግራም ታሪኮችን ለመስራት ምርጡ የፎቶ ቪዲዮ መስሪያ መተግበሪያ። ይህ ለአጠቃቀም ቀላል የፎቶ ቪዲዮ መስሪያ መተግበሪያ ከሚወዷቸው ምስሎች አስገራሚ ስላይድሾው፣ ቪዲዮዎችን ለመስራት እናም አስደሳች ትዝታዎችዎን እንደገና እንዲኖሩ ያስችላል።

አሁን ቪዲዮ ማስተካከል ማወቅ ሳያስፈልጎ በፎቶዎች አስደሳች እና አዝናኝ ቪዲዮችን መፍጠር ይችላሉ። የፎቶ ቪዲዮ መስሪያ ለአጠቃቀም ቀላል እና የሚወዷቸውን ምስሎች ወደ አስገራሚ የዋትስ አፕፕ ሁኔታ ቪዲዮዎች፣ የኢንስታግራም ታሪኮች እና ስላይድሾዎች ይቀይራል። ቪዲዮዎችዎ ላይ ከፎቶ ጋር ሙዚቃ ይጨምሩ።

ቪዲዮዎችዎን፣ ስላይድሾዎችዎን እና ፊልሞችዎን ጎልተው እንዲወጡ ለማድረግ የተለያዩ አቀማመጦችን፣ ዲዛይኖችን እና ኢፌክቶችን ያስሱ። ቪዲዮዎችን ከዘፈን እና ሙዚቃ ጋር ለልደት፣ ፍቅር፣ አኒቨርሳሪ እና ሌሎችም መስራት ይችላሉ።

የፎቶ ቪዲዮ መስሪያ ለአጠቃቀም ቀላል እና በቀላል ገጽታው ቪዲዎችን መስራት አስደሳች ያደርጋል።

የፎቶ ቪዲዮ መስሪያ መተግበሪያን ስላይድሾዎችዎ፣ የሁኔታ ቪዲዮዎችዎ እና ታሪኮችዎ ጀርባ ሙዚቃ በመጨመር ይበልጥ ማራኪ ያድርጓቸው።

ክሪኤቶ ፎቶ ወደ ቪዲዮ መስሪያ መተግበሪያን ከፎቶዎች አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለመስራት ምርጥ የሚያደርገው ይህ ነው።

ከተለያዩ ዲዛይኖች ይምረጡ: ልደት፣ ፍቅር፣ ዱድል፣ ድመት እና ሌሎችም
የሁኔታ ቪዲዮዎችዎ ላይ ደስ የሚሉ አኒሜሽኖችን ይጨምሩ
የተፈጠሩትን የሁኔታ ቪዲዮዎች እና ስላይድሾዎች ማውረድ፣ ለቤተሰብ እና ጓደኞች ማጋራት ይችላሉ
በማህበራዊ ድህረ ገጽ አስገራሚ ፈጠራዎችዎን ያሳዩ

የሚወዷቸውን ምስሎች ወደ አጓጊ ቪዲዮዎች እና ስላይድሾዎች መቀየር ከፈለጉ ክሪኤቶ የእርስዎ ፎቶ ቪዲዮ መስሪያ መተግበሪያ ነው።
የተዘመነው በ
6 ፌብ 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
የመተግበሪያ እንቅስቃሴ እና መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.3
1.15 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

Make amazing slideshow videos with a better user experience. Update Now!