Creato - ስላይድሾው ቪዲዮ መስሪያ

ማስታወቂያዎችን ይዟል
4.8
1.33 ሺ ግምገማዎች
50 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
USK: All ages
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

አስገራሚ ቪዲዮችን ከፎቶዎች ከሙዚቃ ጋር ለመስራት ምርጡ የስላይድሾው ቪዲዮ መስሪያ መተግበሪያ። ምንም ቪዲዮ ማስተካከል ማወቅ ሳያስፈልጎ በፎቶዎች ስላይድሾው ቪዲዮችን ይስሩ። ክሪኤቶ ስላይድሾው ቪዲዮ መስሪያን ተጠቅመው የዋትስ አፕፕ ሁኔታ ቪዲዮዎች፣ የኢንስታግራም ታሪኮች እና ሌሎችም ይስሩ። ስላይድሾዎችዎ ከሌሎች ለየት ብለው እንዲወጡ ሙዚቃ ይጨምሩባቸው።

የፈጠራ ችሎታዎን እንዲያስሱ እና የሚወዷቸውን ፎቶዎች ወደ ቪዲዮዎች እና ስላይድሾዎች እንዲቀይሩ የሚረዳ እንደ ማጣሪያዎች፣ ሽግግሮች ልዩ ገጽታዎች ያሉት ምርጥ የቪዲዮ መስሪያ መተግበሪያ ነው። ቪዲዮዎቹን ለጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ይላኩ። በዚህ ፎቶ ወደ ቪዲዮ መስሪያ መተግበሪያ በሚወዷቸው ፎቶዎች ያልተገደቡ ቪዲዮዎች መስራት ይችላሉ።

ልዩ እና አስደሳች ቪዲዮዎችን ለመስራት እንደ ጉዞ፣ ምግብ፣ ምናባዊ መሬት፣ ልዕልት፣ እና የጠፈር ጣቢያ እና ሌሎችም ያሉ አዝናኝ ዲዛይኖችን መጠቀም ይችላሉ። ለዋትስ አፕፕ ምርጥ ሁኔታ መፍጠር ለሚፈልጉ ወጣት እና አዛውንት ፈጣሪዎች ሊኖር የሚገባ የሁኔታ ቪዲዮ መስሪያ ነው።

ይህንን ፎቶ ወደ ቪዲዮ መስሪያ መተግበሪያን ለዲጂታል ፈጣሪዎች እና አድናቂዎችሊኖር የሚገባ የሚያደርገው ይህ ነው፡

1) ብዛት ያላቸው ገጽታዎች የተለያዩ አስገራሚ ቪዲዮዎችን እና የኢንስታግራም ታሪኮችን ለመፍጠር ያስችላሉ
2) ምንም ቪዲዮ ማስተካከል ማወቅ ሳያስፈልጎ ለአጠቃቀም ቀላል
3) የበስተጀርባ እና የሻካራነት ቅጦች ቪዲዮዎችዎ ላይ ጥሩነት ይጨምራሉ
4) የጽሁፎች እና ቅርጽ ቁምፊዎች መፍጠሪያ ጎልቶ የሚታይ የሚያምር ይዘት እንዲፈጥሩ ያግዞታል
5) ቪዲዮዎችን አዝናኝ እና አጓጊ ለማድረግ የተለያዩ የስቲከሮች ስታይሎች መምረጥ የሚያስችል
6) ቪዲዮዎችዎ ከሌሎች ጎልተው እንዲወጡ የሚረዱ ማጣሪያዎች እና ኤፌክቶች

ይህንን ከፎቶ ወደ ቪዲዮ ስላይድሾው መስሪያ መተግበሪያ መጠቀም ቀላል ነው። የወደዱትን ገጽታ ይምረጡ፣ የሚወዷቸውን ፎቶዎች ይጨምሩ፣ ሙዚቃ ይጨምሩ እና የሚወዱትን ቅርጸ ቁምፊ ይምረጡ። እናም እንኳን ደስ ኦት፣ አሁን የሚወዷቸውን ፎቶዎች ወደ ቪዲዮ ስላይድሾው ቀይረዋቸዋል።

በክሪኤቶ 3ዲ ስላይድሾው ቪዲዮ መስሪያ መተግበሪያ ፎቶዎችዎን ለዋትስ አፕፕ ሁኔታ ቪዲዮዎች እና ለኢንስታግራም ታሪኮች ወደሚሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎች መቀየር ወይም ለማንኛውም ሰው መላክ ይችላሉ። ቪዲዮዎችን በምስሎች እና ሙዚቃ መስራት እንደዚህ አስደሳች እና ቀላል ሆኖ አያውቅም!

በክሪኤቶ 3ዲ ፎቶ ወደ ቪዲዮ መስሪያ መተግበሪያ የምስል ስላይድሾዎች እና ቪዲዮዎች ይስሩ። በነጻ ዛሬ ያውርዱ እና አስገራሚ ቪዲዮዎችን እና ታሪኮችን ይስሩ።
የተዘመነው በ
11 ሴፕቴ 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
የመተግበሪያ እንቅስቃሴ እና መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.8
1.31 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

Fixed minor bugs and improved app performance. Update Now!